


ትክክለኛ ፎቶ እና የፕሮፋይል መረጃዎትን ያጋሩ።
የህይወት አጋር ወይስ የፍቅር አጋር ነው የፈለጉት ይህን በግልፅ ያሳውቁ
ስለሚሰሩበት መስሪያ ቤት ስም ቦታ የሀላፊነት ደረጃ ፣ ስልክ ቁጥር ፣ የመኖሪያ ቤት አድራሻ ቸኩለው መጋራት አይመከርም ።.
በአካል ለመገናኜት ሲወስኑ የመጀመሪያ ቀጠሮ ሰው የበዛበት አካባቢ ቢሆንና አካላዊ ንክኪን ባይፈቅዱ ይመከራል። ሌላ ቀጠሮ በመያዝ የማሰቢያ ጊዜ ማግኜት ብልህነት ነው።
እደ ባህላችን ሰውን አክብረን በማነጋገር ከሆነ መልካም ካልሆነም በፍቅር መለያየትን ልምድዎ ያድርጉ ።