relationship
Loading ...
Edit Template
ለኢትዮጵያዊያን ብቻ

ትዳር እና ፍቅረኛ ፍለጋ ቀሏል!

ትዳር እና ፍቅረኛ ፍለጋ በብዙ ያደክማል! ፈላጊ ይህን ሂደት እጅግ አቅሏል። ፈላጊ የብዙ ፈላጊና ተፈላጊ ኢትዮጵያዊያን መገኛ በመሆኑ ትዳር ወይም ፍቅረኛ ፍለጋን በሀገር፣ በእድሜ፣ በሀይማኖት፣ በስራ እና በፆታ በቀላሉ መፈለግ ይችላሉ።

0 +
ፈላጊ የላጤዎች ምርጫ

ብዙዎች ለምን ትዳር እና ፍቅረኛ ለመፈለግ እኛን ይመርጡናል ?

ፈላጊ በብዙ ኢትዮጵያዊያን ዘንድ ለትዳር እና ፍቅረኛ ፍለጋ ተመራጭ ካደረጉን ምክንያቶች ብዙ ቢሆንም ከብዙ በጥቂቱ፦

ትኩረት

ውጤታማ ትዳር ወይም ፍቅረኛ ለመፈለግ

  • ምርጫን ጠንቅቆ ማወቅ

    የመፈለግ መሰረቱ አላማ ምርጫ እና ፍላጎት ነው! ፍላጎቱን ያወቀ ፈላጊ ተፈላጊን ማግኜት ቀላል ይሆናል። ለዚህም መስፈርት ወሳኝ ነው።

  • ስለ ወደ ፊት በሀላፊነት ማሰብ

    ትዳር ወይም ፍቅረኛ ያስፈለገን ለምድን ነው? ምክንያቱ ምንም ይሁን ምን ፍላጎታችንን ከወደፊት ሀሳባችን ጋር ሊያጣጥም የሚችል መሆኑን ማረጋገጥ

  • ለመጀመር ቁርጠኛ መሆን

    የህይወት አጋራችን ወደ ህይወታችን ሲመጣ ለመጣው አጋራችን ፍቅር መስጠት ለመጀመር ቁርጠኛ መሆን

ከጦማሪያን ብዕር

የእርስዎ የፍቅር ቋንቋ የትኛው ነው?

የፍቅር ቋንቋ ዓይነቶች ♥️ አካላዊ ንክኪ የመጀመሪያ ደረጃ የፍቅር ቋንቋቸው አካላዊ ንክኪ የሆነባቸው ሰዎች አካላዊ ንክኪ የበለጠ ፍቅርን እና አድናቆት እንዲሰማችው ያደርጋል ይህ የግድ የግብረ-ሥጋ ግንኙነት ብቻ ሳይሆን እጅን መያያዝን፣ ማቀፍ፣ ክንድ/ፊትን መነካካትን እና በመንገድ ላይ ሲሆዱ ክንዶን ትከሻቸው ላይ...

የባለትዳሮች አለመግባባት ለምን ወደ ፍቺ ያመራል?

20 ጥቅምት 2022 ዓለማችንን ዞር ዞር ብሎ በፍቺ መነጽር የሚመለከት ቢኖር ከአናት ተቀምጣ የሚያገኛት ማልዴቪስን ነው። ማልዴቪስ በዚሁ የተነሳ በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ ስሟ በደማቁ ሰፍሯል። ከ1000 ትዳሮች 5.52 ያህሉ ‘ትዳር በአፍንጫዬ ይውጣ’ ብለው ፍቺን መርጠዋል። ትንሽ ቀደም...